በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2015 የትምህርት ዘመን የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና በዚህ መርሀ ግብር መሰረት ከሰኞ ከ24/4/2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች ተገቢውን ዝግጅት በማድረግ ፈተናውን እንድትወስዱ አናሳውቃለን!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/