ቀን 21/3/2014 ዓ.ም

ማስታወቂያ!

1.    ለመምህራን እና ለትምህርት አመራሮች በኪራይ የተሰጡ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ወደ ግል ለማዞር በከተማ አስተዳደሩ በተወሰነዉ መሰረት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መምህራንና የት/ት አመራሮች ፕሮግራማችሁ 22/03/2014 ዓ.ም በመሆኑ ስማችሁ ሊንኩን በመጫን በምታገኙት ዝርዝር ውስጥ የተጠቀሳችሁ  ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት በመሄድ እና ደብዳቤያችሁን በመውስድ በቦሌ ክ/ከተማ ተግኘታችሁ ቅፅ 03 እንዲትወስዱ እናሳስባለን፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 21/3/2014 ዓ.ም

የአሸባሪው የሕወሐት አባላት፣ የመከላከያ ኃይላችን በከፍተኛ ሁኔታ የሕወሐትን ጦር እየደመሰሰ መሆኑን ዐውቃችሁ ሕይወታችሁን ለማትረፍ ስትሉ፣ በአስቸኳይ መሣሪያ አውርዳችሁ እጃችሁን እንድትሰጡ፣

እጅ የሚሰጡ የአሸባሪው የሕወሐት አባላትን ሕዝቡ በክብካቤ ይዞ ለጸጥታ አካላት እንዲያስረክብ፤ የጸጥታ አካላትም በሕግና በሥርዓት እንዲይዟቸው ትእዛዝ ተሰጥቷል።

ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ የተላለፈ ማሳሰቢያ!

በሰሜን ሸዋ፣ በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞንና በሰሜን ወሎ አካባቢዎች ለምትገኙ ሁሉ፤

ሀ/ ለሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች

ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችንና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት ከፍተኛ ማጥቃት ጠላት ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሆኖበታል። የቻለውን ዘርፎ፣ ያልቻለውን አውድሞ ለመሸሽ ጠላት እየሞከረ ነው። አሸባሪው ኃይል በምንም መልኩ ከገባበት አካባቢ ተገቢውን ቅጣት ሳያገኝ መውጣት የለበትም። ወይ ይማረካል፤ ወይ ርምጃ ይወሰድበታል።

በመሆኑም፦

  1. በተወረሩ አካባቢዎች የገባችሁ የአሸባሪው የሕወሐት አባላት፣ የመከላከያ ኃይላችን በከፍተኛ ሁኔታ የሕወሐትን ጦር እየደመሰሰ መሆኑን ዐውቃችሁ ሕይወታችሁን ለማትረፍ ስትሉ፣ በአስቸኳይ መሣሪያ አውርዳችሁ እጃችሁን እንድትሰጡ እናሳስባለን፡፡ ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን ለሚደርስባችሁ ቅጣት ኃላፊነቱ የራሳችሁ ነው።
  • እጅ የሚሰጡ የአሸባሪው የሕወሐት አባላትን ሕዝቡ በክብካቤ ይዞ ለጸጥታ አካላት እንዲያስረክብ፤ የጸጥታ አካላትም በሕግና በሥርዓት እንዲይዟቸው ትእዛዝ ተሰጥቷል።

ለ/ በተወረሩ አካባቢዎች ለምትገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች

  1. በግንባርና በተወረሩ አካባቢዎች የምትገኙ መላው ሕዝባችን፣ ተደራጅታችሁ የዘረፈውን ንብረት በማስቀረት፤ መኪናዎቹ እንዳያልፉ መንገዱን በሙሉ በድንጋይና በግንድ በመዝጋት የአሸባሪውን ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር አውሏቸው፤ በየገደሉ፣ በየሸጡ፣ በየጫካው እየተደራጃችሁ ጠላት መግቢያ መውጫ እንዲያጣ በማድረግ፣ በምንም መልኩ ጠላት ወደኋላ እንዳይመለስ ባለበት እንድታስቀሩ ጥሪ ቀርቦላችኋል።  አንድም ጠላት ወደ ኋላ ሸሽቶ ማምለጥ የለበትም። ወይ እጁን መስጠት አለበት ወይም ርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።
  • ጠላት የጦር መሣሪያዎችን ይዞ ማምለጥ የለበትም። በየግንባሩ ያላችሁ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጠላት ይዞ የሚሸሸውን ማንኛውም የነፍስ ወከፍ መሣሪያ ጠላትን ማርካችሁ ወይም ደምስሳችሁ እንድትታጠቁ፤ የቡድንና ሌሎች መሣሪያዎችን ደግሞ ማርካችሁ ለመከላከያ እንድታስረክቡ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ ያሳስባል፤ በምትኩ ሌላ የነፍስ ወከፍ መሣሪያ ይሰጣችኋል፤

ነጻነታችንን የምናውጀው በተባበረ  ክንዳችን ነው፤

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 21/3/2014 ዓ.ም

ለአሸባሪው ሕወሐት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።

በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል።

ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም እየተሸነፈ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጡ ሲሆን፣ በተደናበረ ዕቅድ የገባው ጠላት ተደናብሮ መውጣት እንደማይችል ተናግረዋል።

ለአሸባሪው ዓላማ የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በመስጠት ራሳቸውን እንዲያተርፉ፣ የትግራይ ወላጆችም ልጆቻችን የት ደረሱ ብለው እንዲጠይቁ  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል።

የኢትዮጵያ ፍላጎት ሰላምና ልማት ነው። ወደዚህ ጦርነት የገባነው ተገድደን ነው።  ማሸነፋችን ግን አይቀሬ ነው ሲሉ የኢትዮጵያን ድል አድራጊነት ገልጠዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 20/3/2014 ዓ.ም

ለእናት አገር ጥሪ ምላሽ እርስዎ በየ ትኛው ግንባር ነዎት?

#ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 19/3/2014 ዓ.ም

የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የማህበራዊ ተሳትፎ ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ጾታ ማስረጽና ማካተት ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀዉ የስልጠና መርሃ ግብር ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ የሴቶችን ጥቃት መከላከል ማህበራዊ ተሳትፎን የሚጠይቅ በመሆኑ የስራ ክፍሉ ስልጠናው ከ 970 ሺ በላይ ተማሪዎችን ለሚያገኙ መምህራን መሰጠቱ ለውጤታማነቱ የራሱ ሚና እንዳለው ተናግረዋል:: ሰልጣኞችም በፆታዊ ጥቃት ዙሪያ ተጨባጭ መረጃ በመያዝ ሴቶችን ከጥቃት ለመከላከል ወደ ተግባር እንዲገቡ አሳስበዋል ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ጾታ ማስረጽና ማካተት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ አበባ ዘወዴ ከህዳር 16 እስከ ታህሳስ 1 የሚከበረው የፆታዊ ጥቃት ቀን “ሰላም ይስፈን በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት አሁን ይቁም ” በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ እና በሀገራችን እየተከበረ እንደሚገኝ ተገልጻል::

በስልጠናው ሴቶችን ለጥቃት የሚያጋልጡ ማህበራዊ ፣ ስነ-ልቦናዊ እና ግላዊ ጉዳዮች ተነስተው ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል ::በተያያዘም ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በማህበረሰብ ላይ የሚፈጥሩትን ተፅዕኖ አስመልክቶ የስልጠና ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ::

2 ቀን ቆይታ ባደረገዉ ስልጠና ላይ የ11ዱ ክፍለ ከተማ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ባለሞያዎችና የትምህርት ቤት የስርዓተ ጾታ ክበባት ተጠሪዎች ተሳትፈዋል::

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQዋለ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 17/3/2014 ዓ.ም

ማስታወቂያ!

  1. የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ወደ ግል ለማዞር በከተማ አስተዳደሩ በተወሰነዉ መሰረት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መምህራንና የት/ት አመራሮች ፕሮግራማችሁ 20/03/2014 ዓ.ም በመሆኑ ስማችሁ ሊንኩን በመጫን በምታገኙት ዝርዝር ውስጥ የተጠቀሳችሁ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት በመሄድ እና ደብዳቤያችሁን በመውስድ በቦሌ ክ/ከተማ ተግኘታችሁ ቅፅ 03 እንዲትወስዱ እናሳስባለን፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQዋለ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 17/3/2014 ዓ.ም

ማስታወቂያ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQዋለ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 14 / 3/ 2014 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ታሪክ ንጉስ ዘምቶ ቤት የሚቀመጥ የለም!

መሪህ ከፊትህ ቀድሟል! ለሀገርህ ክብር አንተን ሳይሆን ራሱን አስቀድሟል፡፡

በግንባር ይገኛል! አቅምህ የፈቀደ ሁሉ በግንባር ዝመት ሀገርህን አድን፤ኢትዮጵያን እንደ አባቶችህ ተከላከል!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instageram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 10 / 3/ 2014 ዓ.ም

#Neocolonialism cannot bere established in Africa!

#NoMore 

#AfricaUnite

#EthiopiaPrevails

 #PanAfricanism