የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት የተሰጣቸው ተቋማት እና ፕሮግራሞቻቸው ፤ (እስከ ሰኔ 2011 ድረስ ባለው መረጃ መሰረት) ———————————- ይህ እስከ ሰኔ 2011 ያለውን መረጃ ለህዝቡ ለማሳወቅ ነው፤ ነገር ግን በግምገማ ሂደት ላይ ያሉ የነባርም ይሁን የአዲስ ተቋማት የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት መረጃ ሪፖርታቸው ተጠናቆ ሲወጣ አሟልተው የተገኙበትን ፕሮግራም በመለየት የ2012 ት/ት ዘመን ከመጀመሩ በፊት የሚካተት የሚካተት መሆኑ እንገልጻለን፡፡ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ 10/10/2011 ዓ.ም.

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የፕሮግራሞቻቸው ዝርዝር መረጃ እስከ ሰኔ 10 /2011ዓ.ም. ድረስ