የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441 ኛው ዓመት ሒጅራ፣ ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ / የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሆኑ ዘንድ ጥሪዉን ያቀርባል ፡፡
ዒድ ሙባረክ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
