ቀን 23 / 10 / 2012 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በተወዳጁ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ  ለወዳጅ ዘመዶቹ ፣ ለአድናቂዎቹ እና ለመላው የሃገራችን ህዝቦች መጽናናትን ይመኛል!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

 Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 2 / 10 / 2012 ዓ.ም

በአዲስ አበባ በሚገኙ 90 ት/ቤቶች የከተማ ግብርና ተጀምሯል።

ኢ/ር ታከለ ኡማ በኮከበ ፅባህ ት/ቤት በመገኘት በጠባብ ቦታ ላይ የተተገበረውን የከተማ ግብርና ተመልክተዋል።

በት/ቤቶች እየተተገበረ ያለው የከተማ ግብርና በአንድ በኩል ለተማሪዎች ስለከተማ ግብርና መማሪያ እንዲሆን የታሰበ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ምርቱ ለተማሪዎች ምገባ እንዲውል የታለመ ነው።

የከተማ ግብርና በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች እየተተገበረ ይገኛል።

 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

 Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

ቀን 30 / 09 / 2012 ዓ.ም

  የሰውነት የበሽታ የመከላከል አቅም በምንወስደው የምግብ አይነት ይወሰናል::

 አብዛኛውን ጊዜ እጃችንን እንድንጣጠብ እና ማህበራዊ እርቀታችንን እንድንጠብቅ ይነገረናል::ነገር ግን ከዚህ ሌላ እራሳችንን ከየትኛውም በሽታ ልንከላከል የምንችልበት ሌላኛው አስፈላጊ ነገር የአመጋገብ ስርዓታችን ነው::

ለኮሮና ብቻ ለይተን የምንመገበው የምግብ አይነት ባይኖርም ንጹህ እና ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት ሊኖረን ይገባል::

የሰውነት የበሽታ የመከላከል አቅም የሚጨምሩ የምግብ አይነቶችን ለምሳሌ፦ቲማቲም፣ ጎመን፣ ጥቅል ጎመን፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ ለውዝ ፣አሳ ዘይት የመሳሰሉትን የምግብ አይነቶች በአብዛኛው በሰውነታችን ለሚፈጠረው የህዋስ መቆጣት(Inflammation)  የመከላከል አቅም አላቸው::

 በተለይም ቫይታሚን ሲ እና ዚንክ የበሽታ መቋቋም ስርዓትን(immune system)  በትክክል እንዲሰራ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮች ናቸው::

እንደ ብርቱካን፣ ሎሚ ፣ፓፓያ ፣ማንጎ፣ አናናስ፣ አፕል በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ፍራፍሬዎች ናቸው::

እንዲሁም ውሃን አዘውትሮ መጠጣት ለጤና እጅግ አስፈላጊ ነው ፡፡

በአጠቃላይ ያልበሰሉ(ጥሬ ስጋ) እና እሳት ያልነካቸው ምግቦችን አለመጠቀም እና አልኮል መጠጥን ማስወገድ መመገብ ወይም መጠጣት ከሌለብን  ነገሮች ውስጥ ይጠቀሳሉ::

 መልካም የጤና ቀን ይሁንላችሁ !

 ምንጭ፡- ዶ/ር ሃይለልዑል መኮንን

 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

 Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

“የነገ  ህመምና ሞትን በዛሬ ጥንቃቄ እንታደግ!”

SUMMARIZED HANDOUT

ቀን 28 / 09 / 2012 ዓ.ም

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5798 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ስልሳ ዘጠኝ (169) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1805 ደርሷል፡፡

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የአንድ የ35 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊ ህይወት አልፏል። ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል በተደረገ ምርምራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባታል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ዘጠኝ (19) ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ ሁለት (12) ሰዎች (10 ከአማራ ክልል እና 2 ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 262 ነው።

 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

 Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡

ቀን 27 / 09 / 2012 ዓ.ም

የተሳሳቱ መረጃዎችን በማህበራዊ  ትስስር  መገናኛ ቻናሎች በመጠቀም ሰለትምህርት ቤት መከፈት ፣ ሰለ ክልላዊ  እና  ሃገር አቀፋዊ ፈተናዎች የሚሰራጩ  ወሬዎች ከእውነታ የራቁ  መሆናቸዉን የትምህርት ማህበረሰቡ  በመረዳት ከመንግስት የሚሰጠዉን አቅጣጭ በአግባቡ እንድትከታተሉ  እና ተግባራዊ  እንድታደርጉ  እንጠይቃለን፡፡

 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

 Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡

ቀን 27 / 09 / 2012 ዓ.ም

 በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ሶስት (123) ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ሶስት (123) ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በከተማዋ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምስት (1205) ደርሷል፡፡

በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች በክፍለ ከተማ፦ አዲስ ከተማ 50፤ልደታ 4፤ጉለሌ 16፤ ኮልፌ ቀራንዮ 6፤ቦሌ 21፤አራዳ 3፤የካ 3፤ንፋስ ስልክ ላፍቶ 2፤አቃቂ ቃሊቲ 0፤ቂርቆስ 10 እና የ8 ሰዎች ክፍለ ከተማ በመጣራት ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡

 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

 Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡

ቀን 27 / 09 / 2012 ዓ.ም

 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5141 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃምሳ (150) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,636 ደርሷል፡፡

የኮሮና ቫይረስ በምርመራ ተገኝቶበት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ህክምና ሲደርግለት የነበረ፣ ከዚህ ቀደም ተጓዳኝ ህመም ያለበት እና በፅኑ ህክምና ላይ የነበረ የ30 ዓመት ኢትዮጵያዊ በትላንትናው ዕለት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ስምንት (18) ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አራት (4) ሰዎች ከአዲስ አበባ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 250 ነው።

 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

 Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=mH39-i2zSqk&t=39s

ትምህርት በቤቴ! የኔ ጀግና!

የመጀመሪያዉ የሬዲዮ ግንኙነት ፈጣሪ / አሌክሳንደር ስፓኒኝ እና ፖፖ/

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

 Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Facebook : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡