ቀን 9/08/2012 ዓ/ም ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ842 ላብራቶሪ ምርመራ አራት (4) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ዘጠና ስድስት (96) ደርሷል፡፡ የትምህርት ግብአቶችን እና መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! You Tube: https://www.youtube.com/channel/UCMoKzm9xgyid8CYTbh4-Ckw/ Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Facebook : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡

93257847_2717454415029760_5098537238786998272_n