- Power option
Start menu ላይ power option ብለዉ በመፈለግ ከሚመጣልዎ window ውስጥ high performance የሚለውን ይምረጡ
- Disable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል፡-
Task manager ላይ በመግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ።
እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባይደረግ ይመረጣል።
- Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ በመፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ
4. Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን % temp % ብሎ ጽፎ enter መጫን ከዚያም በሚመጣላችሁ folder ላይ ያሉ ፋይሎችን ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት፡፡
ድጋሚ run ቦክሱን በመክፈት temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት ፡፡ አሁንም ለሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ በመጻፍ ከሚመጣላችሁ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።
5. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ በምትፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ ፡፡ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ፡፡ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ ፡፡ እዚህ ጋር recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት፡፡
6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all Microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ፡፡
7. Registry tweaks
Run box መክፈት (window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር፡፡
8. Visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ፤ Advanced system setting መምረጥ፤
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ፤ Adjust for best performance መምረጥ፤
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ፡፡ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
