የሀሰት ወሬ
በአዲስ አበባ ፈረንሳይ አካባቢ ልዩ ስሙ ጉራራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በሚገኘው፣ ከፍተኛ 12 ትምህርት ቤት ከኦሮሚያ ሰንደቅ አላማ ጋር በተያያዘ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ ተማሪ ህይወት አልፏል በሚል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሠራጨው ዜና የሀሰት መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
ፖሊስ ችግሮች ባጋጠማቸው አካባቢዎች ተገቢውን የወንጀል መከላከልና ምርመራ ተግባራት እያከናወነ ሲሆን ህብረተሰቡ ባልተረጋገጠ ወሬ እንዳይሸበር ጥሪ ያቀርባል።
ምንጭ፡- Mayor Office of Addis Ababa
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/