ቀን 1/13/2014 ዓ.ም

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ተቋማትን ፅዱና ውብ የማድረግ መርሃ ግብር መካሄድ ጀመረ፡፡

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን በማስመልከት የትምህርት ተቋማት ለተማሪዎች ምቹ ፣ ፅዱ ፣ ውብና ማራኪ እንዲሁም ሳቢ እንዲሆኑ እና ለመማር ማስተማሩ ሂደት ጉልህ ሚና እንዲኖራቸው ለማድረግ የሚያስችል መርሀ ግብር በዛሬው እለት በወረዳ 13 መሪ ህዳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አስጀምራል።

በማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ ላይ የለሚ ኩራ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን ሮባ፣የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊ አቶ ፍቅሬ ግዛው፣የክፍለ ከተማው አስተባባሪ ኮሚቴ አባላትና በየደረጃው ያሉ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል።

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን በመርሀ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ትምህርት ቤቶች ፅዱና ውብ እንዲሆኑ የሚያደርገው ይህ መርሀ ግብር የተማሪዎችን የመማር ፍላጎታቸው እንዲጨምር  ያደርጋል ሲሉ በቀጣይም የማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ የጳጉሜ ቀናትን ጨምሮ ትምህርት ተጀምሮ ተማሪዎች ወደ ተቋማቱ መጥተው መማር እስኪ ጀምሮ ድረስ በክፍለ ከተማው ባሉ ሀያ ሁለት የመንግስት የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባሩ እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።

የበጎ ፈቃደኝነት ተግባር ራስን ከመስጠት ይጀምራል! 

በጎ ፈቃደኝነት በገንዘብ የማይለካ ቀናነት  ነው! 

ያለንን ማካፈል የአብሮ መኖር ሚስጥር የበጎ ህሊና ማሳያ ነው! 

ለሀገር ክብር የሚሰጥ በጎ ፈቃደኝነት ራስን አሳልፎ ለሌላ መስጠት ነው!

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s