ተማሪዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየምን ጎበኙ፡፡
የዓለም አቀፉን የሙዚየሞች ቀን ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየምን ዛሬ ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጪ ጎብኝዎች ለአንድ ቀን ነፃ የሙዚየም ጉብኝት አገልግሎት ስጥቷል፡፡
በእለቱም በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያየ ት/ቤት ተማሪዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየምን ቅጥር ግቢ በመገኘት የሀገራቸዉን ታሪክ፣ ቅርስ፣ ባህልና እሴት በመጎብኘት የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠር ችለዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!








