በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያዉ መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና መሠጠት ተጀመረ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2014 የትምህርት ዘመን በተዘጋጀዉ የትምህርት ሴሌዳ መሰረት የመጀመሪያዉ መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና በሁሉም የቅድመ አንደኛ ፣ የአንደኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ላይ መሰጠት ጀምራል፡፡
ፈተናዉ ከዛሬ ከየካቲት 14 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 18 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ቆይታ የሚያደርግ ሲሆን ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜ ቆይታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን በጥሩ ስነ-ምግባርና በራስ መተማመን ፈተናዉን በመውስድ ለላቀ ውጤት ተግታችሁ ልትሰሩ ይገባል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
