የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ድጋፋ ሰጪ ዳይሬክቶሬቶች የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተደረገ፡፡
የዘርፉ መሪ እና የቢሮ ሀላፊ ጽፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ሲሳይ እንዳለ በውይይቱ መክፈቻ እንደተናገሩት ሪፖርት የተሰሩ ጠንካራ ጎኖችን ብቻ የምናይበት ሳይሆን ያሉ ክፍተቶችንም በጋራ በማየት ፡ እርስ በእርስ በመመካከርና በመግባባት ወደተሻለ የስራ አፈጻጸም ለማምጣት የሚያስችለንም ጭምር መሆን አለበት ሲሉ አስገንዝበዋል፡፡
በግምገማው ላይ በየስራ ክፍሉ የተሰሩ ስራዎች ጥንካሬ የጋጠሙ ችግሮችና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በዝርዝር ለውይይት ቀርቧል፡፡ ተሳታፊ አካላትም በቀረቡት ሪፖርቶች ላይ ውይይት አድርገዋል ፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!









