መጻሕፍት የላቀ የዕውቀት ማዕድ ናቸዉ
ከመጻሕፍት የሚገኝ ዕውቀት የእርስዎ ፣ ማንም የማይወስድብዎ ፣ በፈለጉት ጊዜ እየመነዘሩ የሚጠቀሙበት ውድ ንብረትዎ ነው፡፡ ለዛም ነዉ መጻሕፍት በእያንዳንዱ የዕለት ተዕለት ኑሮ መመልከቻ መነጽሮች ናቸው የሚባለዉ፡፡
መጻሕፍት ከዘፈቀዳዊ አኗኗር መውጫ መሰላል ከመሆናቸዉም ባሻገር ነጻነት የመቀዳጃ ቁልፎች ናቸዉ ፍሬድሪክ ዳግላስ “Once you learn to read, you will be forever free.” እንዳለዉ፡፡
በአለማችንም የስልጣኔ ማማ ላይ የደረሱ ሕዝቦች መወጣጫቸውን ያደረጉት በመጻሕፍት ነው። ሰለሆነም በመጻሕፍት ውስጥ በመሆን የላቀ የእውቀት ማዕድን ይመገቡ ፡፡
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!


