በትምህርት ቤቶች መካከል የልምድ ልውውጥ ተካሄደ፡፡
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽፈት ቤት ስር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል የልምድ ልውውጥ ተካሄደ፡፡ በልምድ ልውውጡ ላይ መዝገበ ብርሃን ፣ ካራ ማራ ፣ ኦሜድላ ፣ አፍሪካ ብርሃን እና መተባበር የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተሳተፊ ሆነዋል፡፡
የልምድ ልውውጡ በዋናነትም በላብራቶሪ ፣ በሬድዮ ትምህርት አሰጣጥ ፣ በቅድመ ፍቃድ አሰጣጥ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማገዝ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ላይ ያጠነጠነ ሲሆን በመድረኩም በየትምህርት ተቋማቶቹ እየተሰጠ ያለዉ ትምህርት የላቀ እንዲሆን እና በየትምህርት ቤቶቹ እየተከናወኑ ያሉ የተሻሉ ልምዶችን ለማስፋት የሚያግዝ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
አካባቢያችንን #እንጠብቅ
ወደ ግንባር #እንዝመት
መከላከያን #እንደግፍ
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!






