ቀን 26/3/2014 ዓ.ም

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት በክፍለ ከተማዉ በሚገኙ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚሰጠዉ ትምህርት ውጤታማ እንዲሆን በትኩረት እየሰራ መሆኑን አሳወቀ፡፡

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ  ትምህርት ፅ/ቤት “ዘመቻ ለትምህርት ልማት ግንባር ” በሚል መሪ ቃል በሁሉም ትምህርት ቤቶች ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይን ታሳቢ በማድረግ  የመማር ማስተማር ስርዓቱ ፅጥታውን ባረጋገጠ መልኩ ለማስቀጠል ዘርፍ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የክፍለ ከተማዉ ት/ጽ/ቤት ሀላፎ ወ/ሮ ባዩማ አሳውቀዋል፡፡

ከነዚህ ተግባራት አንዱ  በትምህርት ቤት ውስጥ አዋኪ ተግባራት እንዳይፈጠሩ በተናበበ እና በተደራጀ ሀይል ትምህርት ተቋማትን በንቃት የሚከታተሉ ተማሪዎችን ለማፍራት ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጋር በመቀናጀት  ለአራት ተከታታይ ቀናት ከየትምህርት ቤቱ ለተውጣጡ በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎች በተማሪ ፖሊስ ስራዎች እና በትምህርት መውጫ እና መግቢያ ሰሃት ላይ በሚከናወኑ በትራፊክ ስራዎች ተግባት ላይ ስልጠናዎችን መሰጠት መጀመሩን ከክፍለ ከተማዉ ትምህርት ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል ፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s