የፈተና ጥሪን ይመለከታል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮምንኬሽን ባለሙያ ለመቅጠር በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተወዳድራችሁ ላለፋችሁ በሙሉ በቀን 4/03/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ላይ በዳግማዊ ሚኒሊክ መሰናዶ ትምህርት ቤት የፁሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ፤ ከዚህ በታች ስማችሁ በዝርዝር የተጠቀሳችሁ አካላት ብቻ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን የማንነት መግለጫ መታወቂያ በመያዝ ጭምር እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
ሠራዊቱን ይደግፉ!
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!