ቀን 17/7/2015 ዓ.ም

የከተማ  ግብርና  በደጃዝማች  ወንድይራድ  የመጀመሪያ ደረጃ  ት/ቤት

በየካ ክፍለ ከተማ  በሚገኘው የደጃች ወንዲራድ  የመጀመሪያ ደረጃ  ትምህርት ቤት የተቀናጀ  የከተማ  ግብርና  በንብ  ማነብና  በእንስሳ ት ልማት 2ኛ ዙር  የዶሮ እርባታ  25  መምህራንን በማደራጀት ለዘርፉ የሚስፈልገውን  ሳይንሳዊ  ስልጠና  የተግባር የልምድ ልውውጥ እንዲያገኙ በማድረግ  ወደ  ተግባር  ገብቷል፡፡

መምህራኑ የመነሻ  ካፒታል አቅም በራሳቸው እዲፈጥሩ በማድረግ  500 ዶሮዎችን በመጀመሪያ ዙር  በት/ቤቱ የዶሮ ማርቢያ ሼድ  እንዲገቡ ተደርጓል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ  በት/ቤቱ የከተማ  ግብርና  15 መምህራን  በንብ  ማነብ  ስራ ራሳቸውን አደራጅተው ከአዋኪ ነፃ በሆነ ስፍራ  ከንኪኪ  በራቀ ቦታ ስራ ጀምረዋል፡፡

መረጃው የደጃች ወንድይራድ ትምህርት ቤት ነው

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s