ከምደባ ቅሬታ ጋር የተያያዘ ማስታወቂያ!
በ 2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁና በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ወደ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችሁ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ
placement.ethernet.edu.et
ላይ በመግባት Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታችሁን እስከ የካቲት 07/2015 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻም ሆን ቅሬታ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/