ቀን 19/5/2015 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ጾታ ማስረጽና ማካተት ዳይሬክቶሬት ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የሚከሰቱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላል የሚያስችል ስልጠና ሰጠ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርአተ ጾታ ማስረጽና ማካተት ዳይሬክቶሬት ከUnicef ጋር በመተባበር ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የሚከሰቱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላል የሚያስችል ስልጠና ሰጥቷል፡፡

በስልጠናው የመድኃኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአይሲቲና እንግሊዘኛ ቋንቋ መምህራን የተሳተፉ ሲሆን ስልጠናውን መውሰዳቸው መምህራኑ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል የተማሪዎች የራሳቸውን በጎ ተፅእኖ ማሳደር እንዲችሉ ያስችላል ተብሏል ።

በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ጾታ ማስረጽና ማካተት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ አበባ ዘውዴ እንዳሉት ስልጠናው ተማሪዎች በተለይም ሴቶች በማህበራዊ ሚዲያዎች በመጠቀም የሚደርሱ ፆታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል መምህራን እገዛ እንዲያደርጉ ያስችላል ብለዋል::

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s