ቀን 19/5/2015 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተመዘገበው ውጤት የተሻለ መሆኑ ተመላከተ፡፡

በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 896,520 ተማሪዎች መካከል፡-  

  1. 50 ከመቶ እና በላይ  ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 3.3 በመቶ ሲሆኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 19.8 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ መቻላቸው፤
  • በሀገር አቀፍ ደረጃ 600 እና በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 273 ሲሆን ከእነዚህ ተማሪዎች መካከል 125 ተማሪዎች በከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ውጤት ማምጣታቸው፤
  • እንደ ሀገር እጅግ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ 20 ትምህርት ቤቶች መካከል ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  10 ትምህርት ቤቶች እጅግ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸው፤

በአጠቃላይ የከተማ አስተዳደሩ ተፈታኝ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገበው ውጤት አንጻር በጣም አስደሳችና አበረታች ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ይሁን እንጂ ውጤቱ ገና የሚቀረው በመሆኑ በቀጣይ ከዚህ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንዲቻል የትምህርት ባለድርሻ አካላት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ የሚናችሁን እንድትወጡ አደራ እያልን ለተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ! ለማለት እንወዳለን፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s