ቀን 12/5/2015 ዓ.ም

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ13/02/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህርነት ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የተመዘገባችሁና ፋይላችሁ በቀን 04/05/2015 ዓ.ም የተጣራ ስማችሁ ከዚህ በታች በቢሮው የ (Telegram and Facebook) አድራሻ ላይ የተገለጻችሁ መምህራን ብቻ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ሰኞ በ15/05/2015 ዓ.ም 3፡30 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አዳራሽ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s