ሳምንታዊ የጽዳት ዘመቻ በዳግማዊ ሚኒሊክ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሄደ፡፡
“ቆሻሻን መጣል ይብቃ“ በሚል መሪ ሀሳብ የመማሪያ አካባቢን ጽዱና ውብ የማድረግ ተግባርን ዓላማ ያደረገ የጽዳት ዘመቻ በዳግማዊ ሚኒሊክ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሄደ፡፡
በመርሀ ግብሩ ክፍሌንና ትምህርት ቤቴን አጸዳለሁ! ፤ ውብና ጽዱ በሆነ ትምህርት ቤት እማራለሁ! ፤ ጽዳት ህይወቴ ነው!፤ ጽዳት ጤናዬ ነው! እና ሁላችንም ቆሻሻን ባለመጣል የመማሪያ ቦታዎቻችንን ንጽህና እናስጠብቅ የሚሉ መልዕክቶችን የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ማስተላለፋቸውን ከክፍለ ከተማው ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/