አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የአባልነት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል ስለሆነም የኦንላይን ምዝገባ ለማድረግ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ፦
1. በ www.abrehot.org.et/register/ በመግባት የምዝገባ ፎርሙን ይሙሉ።
2. ፎርሙን እንደጨረሱ ክፍያ ገፅ ይፈጽሙ፤ ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ በቴሌብር ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል መክፈል ይችላሉ።
3. ቅድመ ተከተሉን እንደጨረሱ አባልነትዎ ይረጋገጣል።
በ15 ቀን ውስጥ ዲጂታል የአባልነት መታወቂያ በኢሜይል ይደርስዎታል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/