በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።
በምልከታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በትምህርት ቤቶች ያሉ የግንባታና የመሰረተ ልማት ስራዎችን ሁሉም በባለቤትነት ተከታትሎ በማስተካከል የመማር ማስተማር ሂደቱን ምቹ ለማድረግ እንዲሁም ሰላማዊ መማር መስተማርን ለመረጋገጥ ሁሉም በትኩረት መሰራት ይጠበቅበታል ብለዋል፡፡
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተስፋዬ ኦሜጋ እንደተናገሩት ተቋማት በቅንጅትና በትብብር በትምህርት ቤቶች ግቢ ውስጥ ያሉ ፀጋዎችን በመለየትና በማጽዳት በከተማ ግብርና በአረንጓዴ ውበት ስራዎችን በማልማት ያሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከመቅረፍ ባለፈ በትምህርት ቤቶች አከባቢ የመማር ማስተማር ሂደትን የሚያውኩ የጸጥታ ችግሮችን ህብረተሰቡን ባሳተፍ መልኩ መከላከል እንደሚገባ መግለጻቸውን የክፍለ ከተማው ኮሙኒኬሽን ዘግባል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/