ቀን 7/4/2015 ዓ.ም

ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21 በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።

ሁለተኛ ዙር 12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።

ተፈታኞች ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አገልግሎቱ አሳስቧል፡፡

የሚፈተኑ ተፈታኞች ከሁሉም ክልል ሲሆኑ እነርሱም፡-

1. የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም በእርግዝና ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመፈተን ያልቻሉ

2. በህግ ጥላ ስር ወይም በማረሚያ ቤት ሆነው በነበረው መፈተኛ ሁኔታ ለመፈተን ያልቻሉ

3. የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወይም የፌዴራል ፖሊስ ወይም የክልል ልዩ ኃይል አባል ሆነው በወቅቱ በግዳጅ ላይ በመሆናቸው ያልተፈተኑ

4. በህመም ወይም ተቀባይነት ባገኘና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል ፈተና ያልተፈተኑ

5. ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው የድልድይ መደርመስ አደጋ ምክንያት ያልተፈተኑ

6. በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ችግር ምክንያት አንድ ፈተና እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው

7. ተቀባይነት ባገኙ ችግሮች ምክንያት እንዲፈተኑ የተወሰነላቸው መሆናቸውንም አገልግሎቱ ገልጿል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s