ቀን 24/3/2015 ዓ.ም

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት  የተማሪዎች ውጤትን ለማጎልበት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከመምህራን እና ዲፓርትመንት ተጠሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ እንዲችሉ በማስችሉ ጉዳዮች ላይ ከመምህራን ፣ ከዲፓርትመንት ተጠሪዎች ፣ ርዕሳነ መምህራን እና ከሱፐርቫይዘሮች ጋር ውይይት አድርጋል፡፡

በውይይቱ የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት ወ/ት ሳምራዊት ቅባቱ በክፍለ ከተማው የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን የሚወስዱ ተማሪዎች የላቀ ውጤት እንዳስመዘግቡ ለማድረግ እንዲቻል ታስቦ መድረኩ መዘጋጀቱን ገልጸው ተሳታፊዎች ተማሪዎች የላቀ ውጤት እንዳስመዘግቡ የሚጠበቅባቸውን ሀላፊነት እንዲወጡ አደራ ብለዋል፡፡

በመድረኩ ተማሪች የላቀ ውጤት ማስመዝገብ በሚችሉባቸው ጉዳዮች እንዲሁም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት ስር በሚገኙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በ2015 የትምህርት ዘመን የ2ኛ ሩብ ዓመት የድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ ሪፖርትን ቀርቦ ውይይት ተደርጋል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s