ማስታወቂያ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ13/02/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ በIT (Information Technology) በዲግሪ እና በPVA( performing and vissual art) በዲፕሎማና ዲግሪ በእንግሊዘኛ ( በዲፕሎማና ዲግሪ) ፤ በአማርኛ ፤ በአካባቢ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶች ለአልፋ መስማት ለተሳናቸው የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመምህርነት ለመቀጠር ONLINE የተመዘገባችሁ ለመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ኦርጂናል የትምህርት ማስረጃና የምልክት ቋንቋ ስልጠና የወሰዳችሁበትን ሰርተፊኬት በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በቀን 26/03/2015 ( ሰኞ) እና በቀን 27/03/2015 ዓ.ም ( ማክሰኞ ) በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡ በዝርዝሩ ላይ ስማችሁ የሌለ የማይመለከታችሁ በመሆኑ ብትመጡ የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/