የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተማሪዎች ምገባ እና በቆሻሻ አወጋገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተሸላሚ እንድትሆን አስተዋፅኦ ለነበራቸው ተቋማትና ግለሰቦች የእውቅና የምስጋና እንዲሁም ከተማ አቀፍ የሌማት ትሩፋት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሚሊኒየ አዳራሽ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።
በመርሃ ግብሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ይገኛሉ።
የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ብራዚል በተካሄደው የMilan Urban Food Policy Pact ዓለማቀፍ ፎረም በተማሪዎች ምገባ ፕሮግራምና አርጀንቲና በተካሄደው በC40 የከንቲባዎች ፎረም በካይ-ጋዝ እና በቆሻሻ አወጋገድ የከተማ አስተዳደሩ በሰራቸው አርዓያ ተግባራት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተሸላሚ መሆንዋን ይታወቃል ::
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/