የኢፌድሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፤የኢፌድሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ፤የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሚስተር ሃስቲንግስ ሺኮኮ የ C40 የአፍሪካ ዳይሬክተር የተለያዩ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የከተማው አመራሮች በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ባለው የእውቅና ማበረታቻ እንዲሁም ከተማ አቀፍ ‹‹የሌማት ትሩፋት›› ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡
በዚህም መሰረት እንግዶቹ ከተማ አቀፍ የሌማት ትሩፋት ፕሮግራምን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ለዚህም የተዘጋጀውን የተለያየ እንስሳትና እንስሳት ተዋፅኦ ዐውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/