ማስታወቂያ!
በCTE /ካሪየር ቴክኒካል ኢዱኬሽን / ፣ በPVE /ፐርፎርሚንግ ቪዡዋል አርት ኢዱኬሽን/ እና በIT/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ የትምህርት መስኮች በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ዌብሳይት ላይ የተመዘገባችሁ እና የተመረጣችሁ ስማችሁን ከዚህ በታች ሊንኩን በመጫን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ስማችሁ በዝርዝሩ ላይ የተጠቀሳችሁ አመልካቾች በቢሮ ዌብሳይት በመግባት ተጨማሪ መረጃዎች እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/