ማስታወቂያ!
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም የህፃናት ማቆያ ማዕከል አስተባባሪ እና ጤና ባለሙያዎች ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለውድድሩ ኦን ላይን ከተመዘገቡት ውስጥ የማጣራት ስራ ተሰርቶ ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸ አመልካቾች ሊንኩን በመጫን ስም ዝርዝራችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ በትምህርት ቢሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እና ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/