የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም ትምህርታዊ ጉብኝት አደረገ፡፡
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በስሩ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች ዝንባሌ ያላቸውን ተማሪዎች ለፈጠራ ስራዎች እንዲነሳሱ ለማድረግ ትምህርታዊ ጉብኝት በኢትዮጵያ በሳይንስ ሙዚየም አካሄደ፡፡
በጉብኝቱም ተማሪዎች፣ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ም/ር/መምህራን እና የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ባለሙያዎች ተሳታፊ መሆናቸውን ከክፍለ ከተማው ትምህርት ጽፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/