የተማሪዎች ፣ የመምህራን እና የርዕሳነ መምህራን የሳይንስ ሙዚየም ትምህርታዊ ጉብኝት
በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ስር የሚገኘው የልማት ምንጭ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች፣ መምህራን እና ርዕሳነ መምህራን በቅርቡ የተመረቀውን የሳይንስ ሙዚየም ትምህርታዊ ጉብኝት ማካሄዳቸውን ከትምህርት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/