የሠራዊት ቀን በትምህርት ቤቶች “የጥንካሬያችን ምንጭ ሕዝባችን ነው!” በሚል መሪ ቃል ተከበረ፡፡
በየዓመቱ ጥቅምት 15 ቀን የሚከበረው የሠራዊት ቀን “የጥንካሬያችን ምንጭ ሕዝባችን ነው!” በሚል መሪ ቃል በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች በተለያዩ መርሀ-ግብሮች ተከበረ፡፡
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የተቋቋመበት ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም መነሻ በማድረግ የሠራዊት ቀን በየዓመቱ የሚከበር ሲሆን ዘንድሮ በትምህርት ቤቶች በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተማሪዎች ፣ መምህራን ፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና የሰራዊት አባላት በተገኙበት በድምቀት ተከብራል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/