ቀን 10/2/2015 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስራተ ጾታ ማስረጽ እና ማካተት ዳይሬክቶሬት በትምህርት ቤትና አካባቢ የሚፈጸም ጾታዊ ጥቃትን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል መመሪያ አዘጋጀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስራተ ጾታ ማስረጽ እና ማካተት ዳይሬክቶሬት ከኢንጀንደር ሄልዝ ግብረ ሰናይ ድረጅት ጋር በጋራ በመሆን በትምህርት ቤትና አካባቢ የሚፈጸም ጾታዊ ጥቃትን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል መመሪያ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር አዘጋጀ፡፡

የመድረኩን አስፈላጊነት የገለጹት የቢሮ የስራተ ጾታ መስረጽና ማካተት ዳይሬክተር ወ/ሮ አበባ ዘውድ  በትምህርት ቤትና አካባቢ የሚፈጸም ጾታዊ ጥቃትን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል መመሪያ በኢፊዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር መዘጋጀቱን ገልጸው መመሪያውን ወደ አዲስ አበባ ነባራዊ ሁኔታ ለመቀየር እንዲቻል ያለመ ነው ብለዋል፡፡

በዝግጅቱ ላይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የትምህርት ቢሮ ባለሙያዎች ፣ ከተለያዩ ተቋማት የመጡ ባለድርሻ አካላት ፣ የተመረጡ ተማሪዎች  እና የትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን  እንዲሁም የኢንጀንደር ሄልዝ ግብረሰናይ ድርጅት ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s