ቀን 29/1/2015 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመላው አገሪቱ የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ፈታኝ መምህራንን በበየነ መረብ አግኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፈተና ስርዓቱ በባለፋት አመታት ባልተገባ ሁኔታ የተለያዬ  ፍላጎት ባላቸው አካላት ለችግር የተጋለጠ እንደነበር ጠቅሰው ዘንድሮ ከዚህ ችግር ለመላቀቅ በተደረገው ጥረት የመምህራን ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ሃላፊነታቸውን በታማኝነት እንዲወጡ  አደራ  ብለዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው እስካሁን በፈተናው ሂደት ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ የነበረው ዝግጅት የተሳካ እንደሆነ ገልጸው በተጀመረው መንገድ በስኬት እንዲጠናቀቅ ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ በሂደቱ ድርሻ ያላቸው አካላት በመተባበርና በፍጹም የሃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ  አሳስበዋል ።

አሁን በሁሉም 12ኛ ክፍል ፈታኝ  ዩኒቨርስቲዎች ለፈታኞች ገለጻ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ከሰዓት በኋላ ደግሞ የተፈታኞች ገለጻ የሚደረግ ይሆናል።

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s