የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጳጉሜ 4 የአገልጋይነት ቀንን መሰረት በማድረግ የምስጋና እና የእንኳን አደረሳችሁ መድረክ አካሄደ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጳጉሜ 4 የአገልጋይነት ቀንን መሰረት በማድረግ የቢሮ ሰራተኞችን በ2014 የትምህርት ዘመን ላይ ለነበራቸዉ አገልግሎት ምስጋና አቀርባል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የእንኳን አደረሳችሁ ስጦታ ለሰራተኞቹ አበርክቷል፡፡
በመድረኩም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ እና የመኔጅመንት አባላት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል!
አገልጋይነት ለሀገር ክብር
አገልጋይነት ክብርም፤ታላቅ ስብእናም ነው!
ዝቅ ብለን አገልግለን ፤ታላቅ ሃገር እንገነባለን!
ሀገርን ማገልገል ታላቅ ክብር ነው!!
ሀገሬን መቼም፣ የትም በምንም ሁኔታ አገለግላለሁ!
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
