ጳጉሜ 3
የሰላም ቀን!
የሰላም ዋጋዋ ውድ ነው፡፡ ሰላም ለሁሉም ነገር መሰረት ነው፡፡
ሰላም አገር እንዲኖረን ፣ ሰላም ሰርተን እንድንኖር ፣ ሰላም ወልዶ ለማሳደግ ፣ ሰላም የሰው ልጅ ህልውናው እንዲረጋገጥ እና በእርጋታ ማህበራዊ ህይወቱን እንዲመራ በእጅጉ ወሳኝ ነገር ነው፡፡
ከብዙ ውድ ነገሮቻችን ሁሉ የሚበልጠው ሰላም ነው፡፡ የከተማችን ሰላም የምናስጠብቀው እኛው እራሳችን ነን፡፡የሀገራችን ሰላም ለሁለንተናዊ እድገታችን ምሰሶ ነው፡፡ ለዘላቂ ሰላማችን በዱር በገደሉ እየተዋደቀ ያለውን የኢትዮጵያ የሰላም አምድ ከሆነው መከላከያ ሰራዊታችን ጎን ሆነን እኔ የሰለም ዘብ ነኝ ብለን ለሰላማችን እንቁም፡፡
ሰላም ለኢትዮጵያውያን!
የኢትዮጵያ የሰላም አቋም ዘላቂና የማይናወጥ ነው!
የሰላማችን ዘብ ጀግናው ሰራዊታችን!
ሰላም ለሁለንተናዊ እድገታችን
እኔ የሰላም ዘብ ነኝ!
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
