በአዲስ አበባ በአንድ ጀንበር 4 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀንበር 4 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር ከማለዳው ጀምበአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀንበር 4 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር ከማለዳው ጀምሮ እየተካሄደ ነው።
አራተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ በአዲስ አበባ ከተማ 11ዱም ክፍለ ከተሞች እና 121 ወረዳዎች የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው ።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተካሄደዉ የአረንጓዴ አሻራ የማኖር ተግባር ላይ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ፣የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች ፣ የጤና ባለሙያዎች ፣የጸጥታ አካላት ፣ ተማሪዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈውበታል።
እስከአሁን በአዲስ አባባ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የተተከሉ ችግኞች የዛሬውን ጨምሮ 15 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚደርሱ ይሆናል።
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
