ከክፍለ ከተማ ክፍለ ከተማ የመምህራን የውስጥ ዝውውር ተካሄደ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራን የባለሙያዎች እና አመራሮች ልማት ዳይሬክቶሬት የ2015 የትምህርት ዘመን ከክፍለ ከተማ ክፍለ ከተማ የመምህራን የውስጥ ዝውውር ማካሄዱን አሳወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራን የባለሙያዎች እና አመራሮች ልማት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ብዙነህ በቀለ እንዳስታወቁት የ2015 የትምህርት ዘመን ከክፍለ ከተማ ክፍለ ከተማ የመምህራን የውስጥ ዝውውር ከ11ዱም ክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ጋር በጋራ በመሆን መማካሄዱን አሳውቀዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!



