የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደ 18ኛው ዓለም ዐቀፍ የአትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ ሜዳሊያ ላመጡ አትሌቶች የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ እና የገንዘብ ሽልማት አበረከተ።
ሽልማቱ በከተማው አስተዳደር ካቢኔ የተወሰነ ሲሆን
* አትሌት ለተሰንበት ግደይ 500 ካሬ ሜትር መሬት
* አትሌት ጎተይቶም ገ/ስላሴ 500 ካሬ ሜትር መሬት
* አትሌት ታምራት ቶላ 500 ካሬ ሜትር መሬት
* አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 500 ካሬ ሜትር
* አትሌት ለሜቻ ግርማ 350 ካሬ ሜትር መሬት
* አትሌት ሞስነት ገረመው 350 ካሬ ሜትር መሬት
* አትሌት ወርቅውሃ ጌታቸው 350 ካሬ ሜትር መሬት
* አትሌት መቅደስ አበበ 250 ካሬ ሜትር መሬት
* አትሌት ዳዊት ስዩም 250 ካሬ ሜትር መሬት
ለአጠቃላይ የልኡኩ አባላት ደግሞ የ10 ሚሊዬን ብር ሽልማት ተበርክቷል::
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
