ቀን 20/11/2014 ዓ.ም

ተማሪዎች ውጤታችሁን በየትምህርት ቤታችሁ ማየት እና መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ የሆነ ሲሆን ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 85..5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር ችለዋል፡፡

ተማሪዎችም ውጤታችሁን በተገለጸው ሊንክ እንድታዩ ይፋ የተደረገ ቢሆንም በተፈጠረው የኔቶርክ መጨናነቅ ምክንያት ውጤታችሁን ለማየት ያልቻላችሁ ተማሪዎች በየትምህርት ቤታችሁ ማየት እና መውሰድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡  

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

2 thoughts on “ቀን 20/11/2014 ዓ.ም

  1. ለምን በተማሪዎች ላይ አላስፈላጊ ጉጉትን መፍጠር ፈለጋችሁ ዜናው የተሰራው ከ4 ቀናት በፊት እስከ አሁንም ምንም ውጤት ያየ ተማሪ የለም በተለይ ኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ 09

    Like

  2. ውጤት ለመከታተል በቴሌግራም ቻናላችሁ ላይ የተቀመጠው ሊንክ በጭራሽ አይሰራም

    Like

Leave a comment