ቀን 19/11/2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን የ2014 በጀት አመት የትምህርት ተቋማት የቢ ኤስ ሲ ስኮር ካርድ እቅድ አፈጻጸም ምዘና በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ ።

ምዘናው ከትላንት ጀምሮ በሁሉም የመንግስት አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ በክፍለ ከተማና ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች እንዲሁም በማዕከል ደረጃ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ የቢሮው የለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን መሪ ወይዘሮ እጸገነት አብዱ ገልጸው በሂደቱም 324 መዛኞችና 22 አስተባባሪዎች ተሳታፊ መሆናቸውን አስታውቀዋል።

ቡድን መሪዋ አክለውም ምዘናው በስኬት እንዲጠናቀቅ ከመመዘኛ መስፈርት ዝግጅት ጀምሮ ለመዛኞችና አስተባባሪዎች ኦረንቴሽን ተሰጥቶ ወደ ምዘና መገባቱን ጠቁመው ምዘናው እስከ ሀምሌ 22/2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድና የላቀ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ተቋማት የምዘና ውጤቱን መሰረት በማድረግ እውቅና እንደሚሰጣቸው አስረድተዋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s