ኢትዮጵያ አሸነፈች!
እንኳን ደስ አለን!
18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ አራተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በሴቶች አምስት ሺህ ሜትር በአትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ አማካኝነት አግኝታለች።
ዳዊት ስዩም ሶስተኛ በመውጣት የነሃስ ሜዳሊያ አስገኝታለች።
ለዚህ ውጤት የቡድን ሥራ በመሥራት ከፍተኛውን አስተዋጾ ያበረከተችው የ10ሺ ሜትር ሻምፒዮኗ ሌላዋ ኢትዮጵያዊት ለተሰንበት ግደይ ውድድሩን አምስተኛ ሆና አጠናቃለች።
ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው አራት ወርቅ 4ብር እና 2 ነሀስ በድምሩ 10 ሜዳልያ በመሰብሰብ ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!


