“የስራ ቀን” በአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ስር በሚገኘዉ አስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ እና በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ላይ የሚቀመጡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርታቸውን ከጨረሱ በሀላ በቀጣይ ሊሰማሩባቸው የሚችሉባቸውን የስራ መስኮችን አስመልከተው “የስራ ቀን” በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!















