በአዲስ አበባ የክረምት ወራት የማጠናከሪያ ትምህርት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ትምህርት ጽፈት ቤቶች ጋር በጋራ በመሆን የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መሰጠት አስጀምሯል።
ዛሬ በየትምህርት ቤቶች የተጀመረው የማጠናከሪያ ትምህርት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን ከ1 ሺህ 500 በላይ የ2ኛ ደረጃ ፣ የዩኒቨርሲቲ እና የኮሌጅ ተማሪዎችንና ሌሎች በመምህርነት ሙያ ልምድ ያላቸው በጎ ፈቃደኞችን የሚያሳትፍ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን መረጃ ያሳያል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!






