በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሰኔ 27 ጀምሮ በ179 የፈተና ጣቢያዎች ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በንፋስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በሰላም መጠናቀቁ ተገለጸ።
በዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ንፍስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 9,568 ተማሪዎች በ18 የፈተና ጣቢያዎች ፈተናውን በመውሰድ ማጠናቀቃቸዉን የክፍለከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይልማወርቅ ጌታቸው ገልጸው በክፍለ ከተማው ፈተናው ሰላማዊ በሆነና በተረጋጋ መንፈስ በመሰጠት መጠናቀቁን አስታውቀዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!



