በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሰኔ 27 ጀምሮ በ179 የፈተና ጣቢያዎች ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በልደታ ክ/ከተማ በሰላም መጠናቀቁ ተገለጸ።
በዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በልደታ ክፍለ ከተማ 3,573 ተማሪዎች በ12 የፈተና ጣቢያዎች ፈተናውን በመውሰድ ማጠናቀቃቸዉን የክፍለከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ እጅጋየሁ አድማሱ ገልጸው በክፍለ ከተማው ፈተናው ሰላማዊ በሆነና በተረጋጋ መንፈስ በመሰጠት መጠናቀቁን አስታውቀዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!


