ቀን 28/10/2014 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ179 የፈተና ጣቢያዎች ትላንት መሰጠት የጀመረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዛሬው እለትም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሰላማዊ በሆነ መልኩ መካሄዱ ተገለጸ።

በዘንድሮው የ8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 9,568 ተማሪዎች በ18 የፈተና ጣቢያዎች ፈተናውን በመውሰድ ላይ እንደሚገኙና 254 ፈታኞችን ጨምሮ 72 ሱፐርቫይዘሮችና 18 ጣቢያ ኃላፊዎች ተመድበው በስራ ላይ እንደሚገኙ የክፍለከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ይልማወርቅ ጌታቸው ገልጸው በክፍለ ከተማው ፈተናው ከተጀመረበት እለት አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ ያለምንም እንከን በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ በመጥቀስ ለሂደቱ ስኬታማነት የጸጥታ አካላትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻዎች ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል።

ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በክፍለ ከተማው ፈተናው ከሚሰጥባቸው የፈተና ጣቢያዎች መካከል አንዱ ሲሆን በጣቢያው 411 ተማሪዎች ፈተናውን በመውሰድ ላይ እንደሚገኙና 11 ፈታኞችና 3 ሱፐርቫይዘሮችን ጨምሮ የጸጥታ አካላት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ በመወጣት ላይ እንደሚገኙ የፈተና ጣቢያው ኃላፊ ወይዘሮ ዳናይት ካሳ አስታውቀዋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: – aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/

 ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s