የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የፈተና ጣቢያዎች ተጀመረ።
ፈተናው በከተማ አስተዳደሩ በ179 የፈተና ጣቢያዎች 71,832 ተማሪዎችን እንዲሁም 1,800 ፈታኞችን፣ 450 ሱፐር ቫይዘሮችን ጨምሮ 179 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎችን በማሳተፍ በዛሬው እለት መሰጠት ጀምራል።
ተማሪዎች በጠዋቱ የፈተና ጊዜ አማርኛ እና እንግሊዘኛ እንዲሁም ከሰዓት ሂሳብና ባዮሎጂ ፈተናዎችን የሚወስዱ ይሆናል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ…
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: – http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: – aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: – https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!


